ወደ አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ የCOVID-19 PCR ለመንገደኞች ምርመራ ቀጠሮ መያዣ ድህረ ገፃችን እንኳን በደህና መጡ፡፡

ናሙና ለመስጠት ወደ አርሾ ከመምጣትዎ በፊት ሊያደርጓቸው የሚገቡ ፡-

  1. በዚህ ድህረ ገፅ ላይ የሚጠየቀውን መረጃ ሁሉ በየገጾቹ ይሙሉ፡፡ ሲጨርሱ የምዝገባ ማረጋገጫውን ያትሙ፡፡
  2. የበረራ ትኬት እና የፓስፖርት ኮፒዎችን ከምዝገባ ማረጋጫው ጋር በመያዝ በቀጠሮዎ ቀን በመረጡት የናሙና መውሰጃ ጣቢያ ሰአት አክብረው ይገኙ፡፡
  3. የምርመራ ውጤት ከ24 እስከ 48 ሰዓታት ሊወስድ ይችላል፡፡
ማሳሰቢያ፡

በዚህ ድህረ ገፅ በመጠቀም አስቀድመው ቀጠሮ የያዙ ተጓዥ ደንበኞች ቅድሚያ ያገኛሉ፡፡ ለአገልግሎት የሚመጡ መንገደኞች የበረራ ትኬት እና የፓስፖርት ኮፒ ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ መንገደኛ ያልሆኑ ደንበኞች በዚህ ድህረ ገፅ ላይ መመዝገብ ሳያስፈልግ በመረጡት ቅርንጫፍ መስተናገድ ይችላሉ፡፡


Welcome to Arsho Medical Laboratories COVID-19 PCR testing travelers’ online appointment system.

Please note the following before coming to Arsho for specimen collection:

  1. You will need to complete the online appointment scheduling form with all requested details. Then, print out the appointment schedule assigned to you.
  2. Present copies of your flight ticket, passport and the printed appointment schedule when you arrive at the specimen collection center. Service provision is as per the booking time. Avoid delay.
  3. Result delivery for COVID-19 PCR testing could take from 24 to 48 hours.
Notice:

Customers who have scheduled an appointment using the online appointment system will be given priority for COVID-19 PCR testing. Only travelers who present copies of their flight ticket and passport will be tested. Those customers who did not manage to schedule an appointment can go to the nearest testing centers.